christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
  • Видео 277
  • Просмотров 7 850 479

Видео

የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
Просмотров 24 тыс.День назад
ወንድም ናሆም እጅግ አስገራሚ ነገር አድርጓል
ጠንቋዩ ልጅህንና እናትህን ግደል አለኝ ኢየሱስ ከሙጅብ ወደ ኢያሱ ቀየረኝ
Просмотров 54 тыс.2 дня назад
ጌታ ክብሩን የገለጠበት እጅግ አስገራሚ ምስክርነት
አቤል አቡና የመልካም ወጣት ፕሮጀክት ክፍተት ማሳያ ነው
Просмотров 38 тыс.14 дней назад
በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የተደረገ ድንቅ ውይይት በክርስቲያን ፖድካስት
19 እጮኛ በአንድ ጊዜ | እህቶችን ያስለቀሰው ነብይ ተጋለጠ|
Просмотров 28 тыс.21 день назад
#Christiantube
የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን በብዙ እምባ ተቀበረ
Просмотров 20 тыс.21 день назад
በቀብሩ ላይ በርካታ ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ወንጌል ተሰበከ #zerirukebede
የቡዳ መንፈስ አለብህ ብለው ከቸርች አባረሩኝ
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
በጣም የተወደደ ዘማሪ ነው ዝማሬዎቹ አፋን ኦሮሞ መስማት በማይችሉ ሰዎች ሁሉ ዘንድ በስፋት ተደማጭ ናቸው። በተለይም ሀሌሉያ የሚለው ዝማሬው ብዙዎች የተባረኩበት ነው ዘማሪ ጳውሎስ ተገኝ። ዘማሪ ጳውሎስ የዚ ሳምንት የክርስቲያን ፖድካስት እንግዳ ነው እጅግ አስገራሚ ህይወቱን አጫውቶናል። ተከታተሉን።
የታዋቂው ፓስተር ሚስት ህይወቴን አበላሸችው | የህንድ ፊልም ተርጓሚው ጌቾ አሳዛኝ የህይወት ምስክርነት
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
ህንድ ፊልም ተርጓሚው ጌቾ አስገራሚና አሳዛኝ ታሪኩን እንዲሁም የክርስትና ህይወቱን በክርስቲያን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል በየሳምንቱ ቅዳሜ ምሽት በሚተላለፈው ክርስቲያን ፖድካስት ላይ አጋርቶናል ይመልከቱ።
አባቴ በጣም ያሰቃየኝ ነበር በጓደኛዬ በጩቤ ተወጋሁ
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
የዘማሪ ወንድማችን ልብ የሚነካ የህይወት ምስክርነት
ራሴን በማጠፋበት ቀን ጌታ ጣልቃ ገባ | ተአምራዊው የናሆም የህይወት ምስክርነት|
Просмотров 64 тыс.Месяц назад
ይህ ወንድም ናሆም ታዲዎስ ይባላል እግዚአብሔር ራሱን ሊያጠፋ በወሰነበት ቀን በሚገርም ሁኔታ ነፃ አውጥቶታል ሙሉ ምስክርነቱን ይመልከቱ...
ያለ ልጅ በ20 አመት ትዳር በፍቅር ብቻ ኖርን |የአርቲስት እስራኤልና የሜሮን የሚገርም ምስክርነት|
Просмотров 23 тыс.Месяц назад
ሰአሊው እስራኤል ማታ በሰላም ተኝቶ ጠዋት ለመነሳት ሲሞክር እግሮቹ መራመድ አልቻሉም። መቆም አቃተው መንቀሳቀስ ዳገት ሆነበት። ከዛን ጊዜ ጀምሮ እንደልቡ መንቀሳቀስ የማይችል ቤት የሚውል ሰው ሆነ ጀግናዋ ሜሮን ግን መነሳት እንደማይችል እያወቀች ሀገር ምድሩ እየተሳለቀባት ፣ ወንድ አጥታ ነው እያላት አገባችው። እንሆ ይህ ከተፈጠረ ድፍን 20 አመታት ተቆጠሩ። ሰዎች ውሀ ቀጠነ ብለው በሚፋቱበት ዘመን እነሱ 20 አመት እንደወርቅ በእሳት የተፈተነ የፍቅርና የትዳር ጊዜ አሳለፉ። ጌታ ኢየሱስ በትዳራቸው እየከበረና እየተከበረ እዚ ደረሱ። ክርስቲያን ፖድካስት ከስቱዲዮ ወጣ ብሎ ከእነዚህ ወርቅ ሰዎች ጋር በደሳሳ ግን ፍቅር በሞ...
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
Просмотров 142 тыс.2 месяца назад
ለክርስቲያን ቲዩብ ማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ ያላችሁ 0912627420 /0777418556 ይደውሉ።
ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
Просмотров 20 тыс.2 месяца назад
ጆኒ ይባላል የ Clothup production ባለቤት ነው ከ100 በላይ የመዝሙር ክሊፖችን ሰርቷል። የመጀመሪያው በአንድ ቸርች ጥላ ስር ያለ የቴሌቪዥን ቻናል CJ TV ዳይሬክተር ነበር። ከሁለት አመት በፊት ወደአለም ገብቶ እጅግ አደገኛ የሱስ ህይወት ውስጥ ገብቶ ነበር ግን ጌታ በተአምራት ከሱስ ህይወት አላቆ ወደቤቱ መልሶታል። ብዙ በሱስ እስራት ውስጥ ላሉ ክርስቲያን ወጣቶች ህይወቱ አስተማሪ ነውና በክርስቲያን ፖድካስት አቅርበነዋል የፊታችን ቅዳሜ በክርስቲያን ፖድካስት...
በቢሾፕ ማርማሪ ጥቃት አዲስ ነገር ተሰማ
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
በቢሾፕ ማርማሪ ጥቃት አዲስ ነገር ተሰማ
"በአደባባይ ንስሀ ገብቼበታለሁ
Просмотров 16 тыс.2 месяца назад
"በአደባባይ ንስሀ ገብቼበታለሁ
ጋሽ ሙሉቀን በአነጋጋሪ ሁኔታ ተቀበረ
Просмотров 36 тыс.2 месяца назад
ጋሽ ሙሉቀን በአነጋጋሪ ሁኔታ ተቀበረ
ደርግ እንደሚወድቅ ትንቢት ተናግሬ ነበር
Просмотров 14 тыс.2 месяца назад
ደርግ እንደሚወድቅ ትንቢት ተናግሬ ነበር
ጋሽ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ። የጋሽ ሙሉቀን የመጨረሻ ሰዓታት
Просмотров 61 тыс.2 месяца назад
ጋሽ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ። የጋሽ ሙሉቀን የመጨረሻ ሰዓታት
በብዙ ሀዘንና ስብራት ውስጥ ነኝ
Просмотров 18 тыс.2 месяца назад
በብዙ ሀዘንና ስብራት ውስጥ ነኝ
የስድስት ወር ህፃን ልጄ ትዳሬን አዳነው
Просмотров 24 тыс.3 месяца назад
የስድስት ወር ህፃን ልጄ ትዳሬን አዳነው
ከፍቼ ሰላሌ እስከ አዲስ አበባ አስከሬን ተሸክመን እንመጣ ነበር |ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ|
Просмотров 30 тыс.3 месяца назад
ከፍቼ ሰላሌ እስከ አዲስ አበባ አስከሬን ተሸክመን እንመጣ ነበር |ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ|
ስትመጡ ይሄንን አድርጉ | የዘማሪ ይድነቃቸው ሙሉ መግለጫ|
Просмотров 13 тыс.3 месяца назад
ስትመጡ ይሄንን አድርጉ | የዘማሪ ይድነቃቸው ሙሉ መግለጫ|
የቤተክርስቲያን መሪዎች አነጋጋሪ መግለጫ ሰጡ
Просмотров 4,9 тыс.4 месяца назад
የቤተክርስቲያን መሪዎች አነጋጋሪ መግለጫ ሰጡ
ታዳጊዋ ዘማሪት ከዚህ አለም በሞት ተለየች
Просмотров 32 тыс.5 месяцев назад
ታዳጊዋ ዘማሪት ከዚህ አለም በሞት ተለየች
ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው
Просмотров 24 тыс.5 месяцев назад
ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው
ወንጌል የሰበከው ኢንስፔክተር ከስራ ተባረረ
Просмотров 23 тыс.6 месяцев назад
ወንጌል የሰበከው ኢንስፔክተር ከስራ ተባረረ
ከትዳር በፊት ሴክስ
Просмотров 2 тыс.7 месяцев назад
ከትዳር በፊት ሴክስ
የሚስቴ ቤተሰቦች ትዳሬን አፈረሱት
Просмотров 52 тыс.9 месяцев назад
የሚስቴ ቤተሰቦች ትዳሬን አፈረሱት
የሚስቴ ቤተሰቦች ትዳሬን አፈረሱት😭 ነገ ምሽት በ#christiantube
Просмотров 3,4 тыс.9 месяцев назад
የሚስቴ ቤተሰቦች ትዳሬን አፈረሱት😭 ነገ ምሽት በ#christiantube
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
Просмотров 159 тыс.10 месяцев назад
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ

Комментарии

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 23 часа назад

    Are you sure?to be Aquarius is not the way of to Jesus,reading stars then Christianity, repent

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 23 часа назад

    ቤትዬ የእውነት ልክ እንደ አንቺ ሁላችንም የመርህ ሰው እና ግልፅ ብንሀን ደስ ይለኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @KamilHasen-ze4gh
    @KamilHasen-ze4gh День назад

    Please wey haymanot or politics

  • @ruthadamu6636
    @ruthadamu6636 День назад

    ከጀርባ ያለው ድምፅ ይረብሻል

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 День назад

    ቤቲዬ ምርጥ ነሽ በቃ እኔ የምትመቺኝ እውነታን በቃ ነጭ ነጮን ስለምታወሪ በጣም የምትደነቂ ነሽ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 День назад

    ጰጠሆች አገሊጋህነኝ የሚሎትን በጣም ጢንቃቀያሲፈሊጋል 8አመት በፊቲ ኤኛበትለፀሎትመቶነዉ አፊኖለደፈረኝሲል ሰዉመቶተረፈኩት

  • @khadijahyesuuskooulfaadhuf6497
    @khadijahyesuuskooulfaadhuf6497 День назад

    Yesuus gooftaadha uuuuufff baga waaqayyoo sibaase harka diinaati❤❤❤❤❤❤

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 День назад

    You better call this RUclips evil media because of this lady. She grows up eating banana. Now because of beshasha kid she eats good. But 100% the kid government will collapse. Good luck for his supporters.

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 День назад

    ዘመንሽ በበረከት ይሞላ

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 День назад

    ይገርማል አማርኛን ፈታታ ነው የምትገጣጥመው

  • @user-xp9on5fc5h
    @user-xp9on5fc5h День назад

    ናሆም ጌታ እንኳን ረዳህ

  • @nooranoora7606
    @nooranoora7606 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌

  • @user-xp9on5fc5h
    @user-xp9on5fc5h День назад

    Wow Wow ናሆሜ ዘመንህ ይባረክ።ጌታ ያሳድግህ

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m День назад

    😃😃😃😃😃

  • @seemtabbaa2810
    @seemtabbaa2810 День назад

    Ameen ameen❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emmy1365
    @emmy1365 День назад

    የቤቲ ነገር ሁሉ በብርሀን ነው! እህቴ ተባረኪ!!!😍

  • @radihbikik
    @radihbikik День назад

    አይዞኝ ውድሜ አሁን ጌታ አለክ እነት አበት ቢጥልም እየሱስ አይጥልህም ልጅህን ጌታ ያሰድግልክ እግዚአብሔር ይመስገን በጠም አምሮብሀል በጌታ እንውድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumzena6205
    @girumzena6205 День назад

    Bety return to church and do your part to impact the coming generation. Remember someone gave you his or her time in church to shape your belief. Your place is in church please serve the Lord you love by sharing your love to others in church. Some of us are in church to serve nothing else. God bless

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 День назад

    ክርስትናሽ ሲያስቀና 🥺bless you 🙏🏾

  • @radihbikik
    @radihbikik День назад

    ነሆሜ እግዚአብሔር ከአንታጋርነው ታበራክ ጌታ ይብርክ እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c День назад

    ወሬኛ አሰቀያሚ ለፈላፊ

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zj День назад

    መጣሽ ደሞ ተገላግለንሽ ነበር

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 День назад

    ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆራጥ👍🙏

  • @siaw5419
    @siaw5419 День назад

    ድንገት ሳያት አለባበሷ ከላም ከታችም ነጭ መሆንን ሳይ ሀኪም ቤት ያለች መስሎኝ ነበር😮

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b День назад

    😂😂😂😂 አንች ክፉ ምን ልታወሪ ባልሆነ ስለ ክርስትና የስው ስጋ በሊታ ግደለስ እረደው ስትይ አልነበርም እዴ አይ ዘመንንን አሁን ከዚች ስው ምን ሊማር ነው 🙂‍↔️🙂‍↔️🙂‍↔️🙂‍↔️

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z День назад

    በምንም መንገድ ሐሳብሽን እሰማለሁኝ የምቀበለው አለኝ የማልቀበለው አለኝ ግን የሆነ የታመቀ ሐይል ውስጥሽ አለ በዛላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ግኙኝነት እጅግ በጣም ድንቅ ግኑኝነት ነው

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 День назад

    ትክክል ናት ዘፈን ነው የሚመስለው ጩህት እና ተነሱ ተቀመጡ ነው የሚበዛው

  • @Tshaynshi
    @Tshaynshi День назад

    Wawo🥰🥰

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 День назад

    ፖለቲካው ያለነሸጠው ማንም አልነበረም ዶክተር አብይ ድንገት ተነስቶ መረ የሆነ መስሏቸው ነበር ግን አብይ በሞት እና ብህይወት አንድ እርምጃ ቀረኝ እንደተባለው ሆኖ ነው የደረሰው ከአገር መውጣት እየቻለ ከቤተሰቡ ተለያይቶ ውያኔን ፊት ለፊት ከሞት ጋር ተጋፍጦ ነው በጌታ ጥበቃ የደረሰው ቆራጥ መሪ ነው ። ያንን ሰው በላ ስርአት የተጋፈጠ ሰው ነው ። ግን ማንም ይህ አልገባውም ነበር ሁሉም እርሱን መሆን የሚችል መስሎት ነበር። መቼም ቢሆን እርሱን ሳላደንቅ ሳልወድ አልቀርም። ቤቲየ የአቺንም እውነተኝነት አደንቃለሁ ስህህተትሽንም ለመቀበል ደፋር ነሽ ጥሩ ባህሪ ነሽ። በርቺ

  • @DerejeElias-sy2zg
    @DerejeElias-sy2zg День назад

    Wow suri we like to jesus

  • @tiegistdemissew9576
    @tiegistdemissew9576 День назад

    እውነት ግን ቤቲ ከምርሽ ነው ?በጣም እኮ ኢንተርቪው ስታደርጊ ብሄሮችን ለማጣላት ተጠያቂዎችን አልተጨቃጨቅሽም ???የእግዚአብሄር ሠው እንደዚህ ያደርጋል?

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 2 дня назад

    ከመቸው ተነሳሽ ? ወልዶ መነሳት አጭር እየሆነ ነው። ሃፃኗስ እንዴት ናት ፣ ስደተኛ አባቷን ባለበት ሰላም ያርገው።❤

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 2 дня назад

    ከመቸው ተነሳሽ ? ወልዶ መነሳት አጭር እየሆነ ነው። ሃፃኗስ እንዴት ናት ፣ ስደተኛ አባቷን ባለበት ሰላም ያርገው።❤

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 2 дня назад

    ከመቸው ተነሳሽ ? ወልዶ መነሳት አጭር እየሆነ ነው። ሃፃኗስ እንዴት ናት ፣ ስደተኛ አባቷን ባለበት ሰላም ያርገው።❤

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 2 дня назад

    አሁን ራሱ ካዳሚ ነው የምትመስይው ምን መስለሽ መጣሽ ከአንቺ የምወድልሽ ነገር የምታይውን ነገር እንደ ሀበሻ ሳታስመስይ ፍት ለፊት የምትናገሪው ነገር

  • @Hanan6073
    @Hanan6073 2 дня назад

    Betjrstian bemidir eskalech dires eskaltentekch dires menfskdus ale!! Ehen mekad kalun mekad new. Lemin endza zemn alseram well esu yehiwot tirat menfskdus ligdibew endmichil mawek yasfelgal egna betstenlet lik yisrabinal. Menskidus alle ! This is biblical

  • @tigistwoldenesbet8193
    @tigistwoldenesbet8193 2 дня назад

    leka antegobez gazetnanh yach abrh ymtsrawnat ymtrbechw ahun geban berta hule bechahen akrb

  • @mehariasres
    @mehariasres 2 дня назад

    እንደ ይህ ሚድያ የፖለቲከኞች ነዉ እንደ አይ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 дня назад

    😂😂😂 preacher 😂😂😂

  • @user-dm5ym7of2v
    @user-dm5ym7of2v 2 дня назад

    እየሱስ ኣሮሞ ነው

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 2 дня назад

    All is man made. Sorry for unsuspecting mind listening to your shenanigans.

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 2 дня назад

    ናሆሜ ነብይ ጥሌ ጋር ብትሄዱ መፅሀፍ ቅዱስ በደንብ ትማራላችሁ

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 2 дня назад

    ናሆሜ ነብይ ጥሌ ጋር ብትሄዱ መፅሀፍ ቅዱስ በደንብ ትማራላችሁ

  • @haabsonhailu7710
    @haabsonhailu7710 2 дня назад

    አንቺ አሁን ማድረግ ያለብሽ ልክ እንደነዛ ታስረው ሲለቀቁ አንደዘባረቁት ሁለቱ ቀንደኛ አና ዘግናኝ ወንድሞችሽ(interviewed on Divne Show) በዘረኝነት ዉስጥ ተወሽቀሽ የሰራሻቸውን ኘሮግራሞች በተመለከተ ፈፅሞ ስህተት እንደሆነ ማመን ብቻ ነው። ዘረኛማ ነሽ ስላልተሳካሽ ነዉ እንጂ። በተለይ አሁን አሁን የሚታየዉና የሚያስገርመው ነገር፣ ተደራጅታችሁ እስኪመስል ድረስ በተቻላሁ መጠን የዘረኝነት መርዞቻችሁን ከረጫጫሁ በኌላ አሁን ደሞ በየሚዲያው እየቀረባችሁ አንዳንዶቻችሁ Sorry,..Sorry፣ ሌሎቻችሁ ደሞ ጌታ ..ጌታ በሚል የምትሰርዋት ገልቱ ፖለቲካ ናት።😂😂😂

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 2 дня назад

    ሀሳባችሁ ጥሩ ነው ነገር ግን አትደማመጡም ጩሀታችሁ ራሴን አሳማችሁኝ ተደማመጡ እናንተም አስተያየት ተቀበሉ ቀስ ብትሉ ብትደማመጡ ርዕሱ ጥሩ ነበር የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 2 дня назад

    ተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ አሁንም ሰለእውነት ቁሚ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 2 дня назад

    አግረ መንገዴን ካለሁበት ከተማራቅ ወዳለች ከተማ ሄጄ ያየሁትና አሁንም ከሁለት ዓመት በኋላም ድንጋጤው ያልለቀቀኝ 1.ከመኪናው ወርዶ አገልጋይ ተባዩ እግር ስር ሲወድቅ ያየሁትና 2. ዘይት ማምረቻ እና መሸጫ ብሎ ያስጎበኘኝ ወቅት አሳምሞኛል